ሆቴል — ዘመናዊ
ካዛንቺስ፣ አዲስ አበባ
+251 11 558 3300
መቀበያ 24 ሰዓት
ከ7 ሌሊት በላይ 15%፣ ከወር በላይ 25% ቅናሽ አለ።
አዎ — በቲን ቁጥር የተሟላ ደረሰኝ በመውጫ ቀን ይሰጣል።
የተሸፈነ ማቆሚያ ለ20 መኪና — ለእንግዶች ነጻ።
ቀን እና የክፍል አይነት ይላኩ።