ሆቴል — ዘመናዊ
ዲዛይኑ ዘመናዊ ነው፣ እንቅልፉ ጥሩ ነው።
ሦስት ሳምንት ቆየሁ። ደረሰኙ በየወሩ በቲን ቁጥሬ ደረሰኝ፤ ኢንተርኔቱም አንድ ቀን አልቋረጠም።
ለስራ ጉዞ
ወርሃዊ ደረሰኝ፣ የተያዘ ክፍል እና የስብሰባ ቦታ ለቡድንዎ።
ቀን እና የክፍል አይነት ይላኩ።