የስራ ሰዓት
- ማክሰኞ–ዓርብ
- 09:00 – 19:00
- ቅዳሜ–እሁድ
- 08:00 – 20:00
- ሰኞ
- ዝግ
ብሬድ እና ጎፈር ቀጠሮ ብቻ — ቢያንስ አንድ ቀን በፊት።
+251 91 112 3344ተደጋጋሚ ጥያቄዎች
ያለ ቀጠሮ መምጣት ይቻላል?
ለቆረጣ አዎ። ለብሬድ፣ ለቀለም እና ለሠርግ ቀጠሮ ያስፈልጋል።
ብሬድ ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል?
ከ2 እስከ 5 ሰዓት — በርዝመትና በመጠን ይለያያል።
የራሴን ምርት ማምጣት እችላለሁ?
ይቻላል — በዚያን ጊዜ 10% ቅናሽ ይደረግልዎታል።
ቀጠሮ በቴሌግራም
አገልግሎት፣ ስም እና ሰዓት ይላኩ — እናረጋግጣለን።