የተመረጡ ስራዎች
ሰርግ · ቦሌ ዝግጅት · ሚሌኒየም አዳራሽ ፖርትሬት · ስቱዲዮ ምርት · ለኦንላይን መደብር ቤተሰብ · እንጦጦ
ደንበኞች
የሰርጋችን ፎቶዎች ውብ ናቸው — በጊዜ ደረሱ።
ለሱቄ ምርት ፎቶ በጣም ጠቅሟል።
ተደጋጋሚ ጥያቄዎች
ሁሉንም ፎቶ ትሰጣላችሁ?
የተመረጡና የተስተካከሉትን እንሰጣለን — ጥሬ ፋይል በተጨማሪ ክፍያ ይቻላል።
ከአዲስ አበባ ውጭ ትመጣላችሁ?
እንመጣለን — የትራንስፖርት እና የማደሪያ ወጪ ይታከላል።
ቀን ለመያዝ ምን ያስፈልጋል?
የ30% ቅድመ ክፍያ — ቀሪው በዝግጅቱ ቀን።
ቀጠሮ ያስይዙ
ቀን እና የሚፈልጉትን ጥቅል ይላኩ — እንመልሳለን።