ሆቴል — ቅርስ
ክፍል
ድርብ አልጋ፣ ኤሲ፣ ነጻ ቁርስ
ሰፊ ቦታ፣ ከተማ እይታ
ሱይት
ሁለት መኝታ ቤት፣ ሳሎን
አጭር ቆይታ
08:00 – 18:00
ቀንዎን እና የእንግዶችን ብዛት ይላኩ
መቀበያው 24 ሰዓት ክፍት ነው — በ15 ደቂቃ ውስጥ ይረጋገጣል
አዎ — ነጻ ሺትል በቀጠሮ፣ በቴሌግራም የበረራ ሰዓትዎን ይላኩ።
በጥሬ ገንዘብ፣ በቴሌብር ወይም በካርድ። ለቡድን ቅድመ ክፍያ ያስፈልጋል።
እስከ 16:00 በ50% የክፍል ዋጋ፣ በዕለቱ ቦታ ካለ።
ቦታ ማስያዝ
ቀን፣ የክፍል አይነት እና የእንግዶች ብዛት ይላኩ — በ15 ደቂቃ እናረጋግጣለን።
ቀን እና የክፍል አይነት ይላኩ — በፍጥነት እንመልሳለን።