ተደጋጋሚ ጥያቄዎች
የምስክር ወረቀት ይሰጣል?
አዎ። ቢያንስ 80% ተገኝተው የመጨረሻውን ምዘና ያለፉ ተማሪዎች የተፈረመ የማጠናቀቂያ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ።
ክፍያውን በከፊል መክፈል እችላለሁ?
ይቻላል። ግማሹን ሲመዘገቡ፣ ቀሪውን በሦስተኛው ሳምንት መክፈል ይችላሉ። ክፍያ በቴሌብር፣ በCBE ማስተላለፍ ወይም በጥሬ ገንዘብ ይቀበላል።
በአንድ ክፍል ስንት ተማሪ አለ?
ከ14 ተማሪ አይበልጥም። የንግግር ልምምድ ላላቸው የቋንቋ ክፍሎች ደግሞ እስከ 10 ብቻ እንቀበላለን።
ክፍል ካመለጠኝስ?
የክፍሉ ማስታወሻ በቴሌግራም ይላካል፤ አንድ ትምህርት በሌላ ባች ላይ በነፃ ማካካስ ይችላሉ።
ለመመዝገብ ቴሌግራም
የሚፈልጉትን ኮርስ፣ ስም እና ስልክ ይላኩ።