ተመለስ

ሳሎን — ሉክስ

አድራሻ

ቦሌ ሚካኤል፣ አዲስ አበባ

+251 91 778 9900

ማክሰኞ–እሁድ 10:00 – 21:00

በካርታ ይመልከቱ

ተደጋጋሚ ጥያቄዎች

የቀለም ምክክር ይከፈላል?

የ20 ደቂቃ ምክክር ነጻ ነው — ቀጠሮ ሲይዙ ይካተታል።

የሠርግ ሙከራ ያስፈልጋል?

እንመክራለን — ከሠርጉ ከሁለት ሳምንት በፊት እናደርገዋለን።

ዘግይቼ ብመጣስ?

ከ15 ደቂቃ በላይ ከዘገዩ ቀጠሮው ወደ ሌላ ቀን ይዛወራል።

ቀጠሮ በቴሌግራም

አገልግሎት እና ሰዓት ይላኩ።

ቴሌግራም ክፈት