የሰፈር ጥቅሎች
የቤተሰብ ጥቅል
1200 ብርበወር
ለሁለት አዋቂ እና ሁለት ልጅ
- አራት ቆረጣ
- ማጠብ ተካትቷል
- ቅዳሜ ቅድሚያ
የተማሪ
600 ብርበወር
- ሁለት ቆረጣ
- የተማሪ መታወቂያ ያስፈልጋል
የሠርግ ቀን
በጥያቄ
- ሙሽራ እና ሚዜዎች
- በቤትዎ ወይም በሳሎን
ተደጋጋሚ ጥያቄዎች
ልጆችን ትቆርጣላችሁ?
አዎ — ከ3 ዓመት በላይ፣ በግማሽ ዋጋ።
በቴሌብር መክፈል ይቻላል?
ይቻላል — ቴሌብር፣ ሲቢኢ ብር ወይም ጥሬ ገንዘብ።
ወደ ቤት ትመጣላችሁ?
ለሠርግ እና ለበዓል በቅድሚያ ሲታዘዝ እንመጣለን።
ቀጠሮ በቴሌግራም
አገልግሎት ይላኩ — እናረጋግጣለን።