ከማተሚያው ወለል
የ350ግ አርት ካርድ ሸካራነት ከመቁረጡ በፊት ባለሦስት እጥፍ ብሮሸር · ለአንድ ኤጀንሲ የቡና ማሸጊያ · 2,000 ቁራጭ ሙሉ የቢሮ ኅትመት ስብስብ
ደንበኞቻችን
ፋይሉን ላክሁ፣ በአንድ ሰዓት ውስጥ ዋጋ መጣ፣ በሁለተኛው ቀን ካርዶቹ ደረሱኝ። የቀለም ልዩነት አልነበረም።
የናሙና መያዣውን ሰጡን። ደንበኛችን ወረቀቱን ከነካ በኋላ ውሳኔው ቀላል ሆነ።
4,000 የደረሰኝ ደብተር በአንድ ሳምንት አተሙልን። የቁጥር ስህተት አንድም አልነበረም።
ፋይልዎን በቴሌግራም ይላኩ
PDF፣ AI ወይም PSD ይላኩ እና የሚፈልጉትን ብዛት ይጻፉ — ዋጋና የመስጫ ቀን በአንድ ሰዓት ውስጥ ይመለስልዎታል።