ህጻናት · እናቶች · ክትባት
አንድ ክሊኒክ — ለመላው ቤተሰብ
ከመጀመሪያው ክትባት እስከ የእናቶች ክትትል ድረስ በሳሪስ አብረናችሁ ነን። እያንዳንዱ ልጅ ተመሳሳይ ሐኪም ያገኛል፤ የክትባት ቀን ደግሞ ረቡዕ ጠዋት ነው።
አገልግሎቶች እና ዋጋወላጆች የሚያምኑን ለምንድነው
- 4 / 4
- በጤና ሚኒስቴር የተመዘገቡ ሐኪሞችና ነርሶችየክትባት ክፍሉ በየዓመቱ ይፈተሻል
- 3,500+
- የታዩ ህጻናት እና 600+ የእርግዝና ክትትልከ2011 ዓ.ም ጀምሮ በሳሪስ
- 15 ደቂቃ
- ከቀጠሮዎ በኋላ አማካይ የመጠበቂያ ጊዜትኩሳት ያለው ልጅ ቅድሚያ ያገኛል
ከክሊኒኩ
ቤተሰቦች
ልጄ አልፈራም — ሰራተኞቹ በጣም ደግ ናቸው።
ቀጠሮ በቴሌግራም
የልጅዎ ስም እና የሚፈልጉት አገልግሎት ይላኩ።